Free Essay

New Customs Regulation

In:

Submitted By addisnure
Words 4362
Pages 18
ክፍል አንድ
አጠቃላይ
1. መግቢያ

በአብዛኛው የዓለም አገሮች ረጅም እድሜ ካላቸው የመንግስት ተቋማት አንዱ ጉምሩክ ነው:: የሰው ልጆች የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት የመንግስት ምስረታ ደረጃ ላይ ከደረሰበት ጥንታዊ ጊዜ ጀምሮ የጉምሩክ ሚና ጎልቶ ይታይ የነበረ መሆኑን ጽሁፎች ያስረዳሉ:: መንግስታት የዕለታዊ አስተዳደራዊ ወጪያቸውን ለመሸፈን እና የመከላከያ አቅማቸውን ለመገንባት የሚያስችላቸውን ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ:: ለዚህ ደግሞ ዋነኛው የገቢ ምንጭ በተለያዩ የንግድ ልውውጦች ላይ ከሚጥሉት ቀረጥ ሲሆን ከመንግስት ምስረታ ጀምሮ ይህንን የመንግስት ገቢ የመሰብሰብ ዋነኛ ተግባር እንዲፈፅም ኃላፊነት የተሰጠው ለጉምሩክ ነበር::

የሰው ልጆች የዕውቀትና እድገት ደረጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ከመምጣቱ ጋር በተያያዘ የትራንስፖርትና የመገናኛ አውታሮች በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ በመምጣቱ የንግድ ልውውጦች ፈጣንና ይበልጥ ውስብስብ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል:: ይህም በአንድ በኩል የታክስ መሠረት እንዲሰፋ በማድረግ በየጊዜው እየጨመረ የሚመጣውን የመንግስት ወጪ ሊሸፍን የሚችል ተጨማሪ ገቢ ለመሰብሰብ ያስቻለ ሲሆን& በሌላ በኩል ደግሞ የህገ ወጥ ንግድና የንግድ ማጭበርበር ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል::

የህገ ወጥ ንግድ እና የንግድ ማጭበርበር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣት በመንግስት ገቢ አሰባሰብ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ በመምጣቱ ይህን ሁኔታ ለመቀነስ ሲባል በዕቃዎች ዝውውር ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችል የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት የግድ እንዲሆን አድርጎታል:: በሌላ በኩል ቁጥጥሩን ለማጠናከር ሲባል የሚዘረጉ አሰራሮች የዕቃዎች ዝውውርን የማይገድቡ መሆኑን ማረጋገጥ ይጠይቃል:: እነዚህ ሁኔታዎች የጉምሩክ ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥ አስፈላጊ እና ውስብስብ እንዲሆን አድርጎታል::

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣንም ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመው በአፄ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት በ1889 ሲሆን ዓላማውም ከታሪፍ ተያያዥነት ያላቸውን ህጎች በማስፈፀም የመንግስት ገቢን መሰብሰብ እንደነበር ቀደም ሲል የወጡ ፅሁፎች ይገልፃሉ:: ባለሥልጣኑ ከተመሰረተ እ.ኢ.አ. 1889 እስከ 1923 ድረስ የፋይናንስና ግምጃ ቤት ሚኒስቴር ተብሎ በሚጠራው ከዚያም ከ1941 እስከ 1991 ድረስ በገንዘብ ሚኒስቴር ስር ተደራጅቶ የተቋቋመበትን ዓላማ ሲያስፈፅም ቆይቷል::
-1-
በመጨረሻም እ.ኤ.አ. በ1997 የጉምሩክ ባለሥልጣን እንደገና ለማቋቋም አሰራሩን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 60/1989 የገቢዎች ቦርድ ተብሎ በሚጠራው በኋላም በገቢዎች ሚኒስቴር ስር እንዲደራጅ የተደረገ ሲሆን የተቋቋመበትም ዋነኛ ዓለማ ከገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የተለያዩ ቀረጥና ታክሶችን እንዲሰበስብ’ ህገ-ወጥ ንግድን እንዲከላከል እና ከገቢና ወጪ ዕቃዎች ጋር በተያያዘ የተፈረሙ የዓለም አቀፍ ስምምነቶች እና ብሔራዊ ህጎችን ማስፈፀም ነው:: 2. የጉምሩክ መቋቋም አስፈላጊነት

የጉምሩክ መቋቋም አስፈላጊነት ከላይ በመግቢያ ላይ እንደተገለፀው ከሰው ልጅ የመንግስት ምስረታ ጊዜ ጀምሮ የመንግስትን ዕለታዊ አስተዳደራዊ ወጪና የመከላከያ አቅምን ለመገንባት የሚያስችላቸውን ገቢ ከመሰብሰብ አንፃር ጉምሩክን ማቋቋም አስፈላጊነቱ የሚያጠያይቅ አይደለም::

የዓለም አቀፍ የንግድ ዝውውር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ከመምጣቱ ጋር በተያያዘ የጉምሩክ ሚና ይበልጥ ከፍተኛ እየሆነ እንዲመጣ አድርጎታል:: በአሁኑ ጊዜ በተለይ በአደጉ አገሮች የጉምሩክ ሚና የመንግስት ገቢን ከመሰብሰብ በላቀ የአደንዛዥ ዝውውርን የመቆጣጠር እና ሽብርተኝነትን በመከላከል ላይ ያተኮረ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት ከመሆኑም በላይ የTrade facilitation እና የንግድ ስታትስቲክስ መረጃዎችን የማደራጀት ሥራ የማከናወን ኃላፊነትን በሚወጣበት ሁኔታ እየተደራጀ ነው::

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን መቋቋም አስፈላጊነትም ከዓለም አቀፍ ልምድ የተለየ ባይሆንም እንደየሀገሩ ቀዳሚ ዓላማ አንፃር በተወሰነ ደረጃ የሚለይ ሊሆን ይችላል:: ባለሥልጣኑ በአዋጅ 60/89 ላይ የሚከተሉት:-

* ከገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ ቀረጥና ታክስ መሰብሰብ * ከስራው ጋር የተዛመዱ ሕጎችና ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን ስራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ እና * ወደ ሀገር እንዳይገቡና ከአገር እንዳይወጡ የተከለከሉ ወይም ገደብ የተደረገባቸውን ዕቃዎች መቆጣጠር የሚሉ ዋና ዋና ዓላማዎችን ለማስፈፀም የተቋቋመ ሲሆን ባለሥልጣኑ በሚቋቋም አዋጅ ላይ በግልፅ ከተገለፀው ዓለማ በተጨማሪ የንግድና ኢንቨስትመንት የማሳለጥ የንግድ ስታትስቲክስን በማደራጀት የማሰራጨት ዓላምን በማስፈፀም ላይ የሚገኝ በመሆኑ የተቋሙ መቋቋም አስፈላጊነት በዚህ የሚገለፅ ይሆናል::
-2-
3. የጉምሩክ ቀረጥ አደረጃጀት መነሻዎች
3.1. የቀረጥና ታክስ ምጣኔ

የፖሊሲ ማስፈፀሚያ መሳሪያዎች ተብለው ከሚታወቁት አንዱ ታክስ እንደመሆኑ የጉምሩክ ቀረጥ አደረጃጀት መነሻው በአገሪቱ በየጊዜው የሚወጡ ፖሊሲዎች ናቸው:: ይህም ሲባል በገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የሚሰበሰበው ቀረጥና ታክስ የሚወሰነው በየጊዜው በአገሪቷ የሚወጡ የተለያዩ ፖሊሲዎችን መሰረት በማድረግ የሚጣል የቀረጥና ታክስ ምጣኔዎች ሲሆኑ ምጣኔዎችም ፖሊሲዎችን ከማስፈፀም አንፃር እየታየ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ይከለሳሉ::

አሁን ባለው አሰራር ከገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የቀረጥና ታክስ የሚሰበሰብበት የቀረጥና ታክስ ምጣኔ የሚጣለው ኢትዮጵያ በህግ በአፀደቃቸው የዕቃዎች አሰያየም እናአመዳደብ (Harmonized system commodity Classification and coding) ደንብ መሰረት ነው:: የሃርሞናይዝ ሲስተም በከዮቶ ኮንቬንሽን ለ‘Trade facilitation’ የተሰጠውን ትኩረት ከማስፈፀም አንፃር የጉምሩክ ሚናን ተፈፃሚ ለማድረግ ሲባል በዓለም ጉምሩኮች ተግባራዊ የተደረገ የዕቃዎች አመዳደብ ደንብ ነው::

የሃርሞናይዝ ሲስተም (Customs Nomenclature) የሚከተሉት :- * የታሪፍ ምጣኔን እና የገቢ አሰባሰብን ለመወሰን' * በሀገርች መካከል የሚፈፀሙ የንግድ ስምምነት ከማስፈፀም አንፃር የዕቃዎች የስሪት ሀገር እና የታሪፍ ‘preference አተገባበርን ለመወሰን * የውጭ ንግድ ስታትስቲካል መረጃ የማደራጀት እና * የአለም አቀፍ ስምምነቶች የማስፈፀም ጠቀሜታዎች ያሉት የዕቃዎች አመዳደብ ደንብ ነው::

በገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የሚጣለው የታሪፍ ምጣኔ በሃርሞናይዝ ሲስተም የታሪፍ መፅሐፍ በሁለት መደብ ተለይቶ የተደራጀ ነው:: በምድብ አንድ ላይ ያለው የታሪፍ ምጣኔ ዕቃዎች በተሰሩበት ማቴሪያል ከአሰራራቸው ደረጃ እና ከሚሰጡት አገልግሎት አንፃር ታይተው ተመድበው እንደዕቃዎቹ የምርት ደረጃ (ጥሬ ዕቃ' በከፊል የተሰሩት እና ሙሉ ለሙሉ የተመረቱ) እና ከሚሰጡት ጠቀሜታ አንፃር የተለያዩ የታሪፍ ምጣኔዎች የሚጣሉበት ሲሆን' ምድብ ሁለት ላይ የሚመደቡት ዕቃዎች በምድብ አንድ ከተመደቡት ዕቃዎች መካከል በመንግስት ፖሊሲ ልዩ ትኩረት የሚሰጣቸው እንዱስትሪዎች ሌሎች ድጋፍ የሚደረግላቸው ሴክተሮች የሚያስመጡ ዕቃዎች በዝቅተኛ የቀረጥ ምጣኔ እንዲስተናገዱ የሚደረግበት ምድብ ነው::
-3-
ከዚህም በተጨማሪ ከአካባቢ አገርች ጋር በተገባ ስምምነት መሠረት ለምሳሌ ለኮሜሳ አባል ሀገሮች የሚደረግ ልዩ የታሪፍ ቅናሽ በታሪፍ መጽሐፉ በግልጽ ተለይቷል::

ከገቢና ወጪ ዕቃዎች የሚሰበሰበው የቀረጥና ታክስ አይነት በየጊዜው የሚለዋወጥ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከገቢ ዕቃዎች ላይ የጉምሩክ ቀረጥ' ኤክሳይዝ ታክስ' ሱር ታክስ' የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዊዝሆልዲንግ ታክስ ይሰበሰባል:: እነዚህ የተጠቀሱት የቀረጥና ታክስ ዓይነቶች ከሁሉም የገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የሚሰበሰብ ሳይሆኑ እንደ ዕቃዎቹ ዓይነት ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የሚሰበሰቡ ከመሆኑም በላይ የታሪፍ ምጣኔ ልክ የተለያየ ነው::

አሁን ባለው የታሪፍ መጽሐፍ ስድስት የታሪፍ ምጣኔ ደረጃዎች ያሉት ሲሆን' ዝቅተኛው የታሪፍ ምጣኔ ዜሮ (0) ከፍተኛው 35% እንዲሁም አማካይ Wight Average 17.5% ነው:: እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ቀረጥና ታክስ የሚሰበሰበው ከገቢ ዕቃዎች ላይ ብቻ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በወጪ ቆዳና ሌጦ ላይ የታሪፍ ምጣኔ ተጥሎ ቀረጥ መሰብሰብ ተጀምሯል::

የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ

የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ስሌት የራሱ የሆነ ስርዓት አለው:: የጉምሩክ ቀረጥ ስሌት መሠረት የሚያደርግ ‘Advalorem’ ተብሎ የሚታወቀው የቀረጥ እና ታክስ አሰባሰብ ስርዓት ሲሆን' በዚህ ስርዓት በአንድ ዕቃ ላይ የተጣለው የታሪፍ ምጣኔ ተፈፃሚ የሚሆነው በዕቃው ዋጋ ላይ ይሆናል ማለት ነው:: በጉምሩክ አዋጅ 60/89 አንቀጽ 47 ላይ እንደተደነገገው ወደ አገር ለሚገባ ወይም ወደ ውጭ አገር ለሚላክ ማናቸውም ዕቃ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ የሚሆነው በትክክለኛው ለዕቃው የተደረገ ጠቅላላ ወጪ ነው::

ለዕቃው የተደረገ ጠቅላላ ወጪ ሲባል ለገቢ ዕቃ ለዕቃው መግዣ' ለማጓጓዣ እና ለመድን ዋስትና አረቦን ክፍያ የወጣው ወጪ ድምር (CIF) ሲሆን ለወጪ ዕቃ ደግሞ ዕቃው የተሸጠበት እና ከኢትዮጵያ መውጫ እስከሆነው የጉምሩክ ወደብ ድረስ ለማጓጓዝ የተከፈለ ወጪ (FOB) ይሆናል::

በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የዓለም የንግድ ድርጅት ‘WTO’ አባል ባትሆንም ለጉምሩክ ቀረጥ አሰባሰብ ሲባል ስራ ላይ ያለው የዕቃ ዋጋ አተማመን ስርዓት የ ‘GATT’ የዋጋ ትመና ሥርዓት ሲሆን' ለዚህም አፈፃፀም ይረዳ ዘንድ የጉምሩክ ዋጋ ዳታ ቤዝ እንዲደራጅ ተደርጓል:: ይህ የዋጋ ዳታ ቤዝ አስመጪው የሚያቀርበው የዕቃ ግዢ ደረሰኝ ትክክለኛነት ለማረጋገጫነት በማነፃፀሪያነት የሚያገለግል ነው::
-4-
የጉምሩክ ፕሮሲጀር ኮድ (CPC)
የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ለመሰብሰብ እና የስታትስቲክስ አደራጅቶ ለመያዝ አስፈላጊ ከሆነው አንዱ የጉምሩክ ፕሮሲጀር ኮድ (CPC) ነው:: የጉምሩክ ዲክለራሲዮን በትክክል ለመሙላት የጉምሩክ ፕሮሲጀር ኮድን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል:: አገሮች የገቢና የወጪ ዕቃዎቻቸውን ለመመዝገብ የየራሳቸው የተለየ የጉምሩክ ፕሮሲጀር ኮድን ይጠቀማሉ:: የጉምሩክ ፕሮሲጀር ኮድ የዕቃዎችን ወደ ሀገር ውስጥ አገባብ እና ከአገር አወጣጥ ለይቶ ለማወቅ የሚረዳ ከሆኑ በተጨማሪ የተለያዩ መብቶችን ከማስፈፀም አንፃር ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው:: በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ሥራ ላይ ባለው የአሲኩዳ++ አውቶሜሽን ሲስተም የገቢና ወጪ ዕቃዎች በሚከተሉት የጉምሩክ ፕሮሲጀር ኮድ ተለይተው ይታወቃሉ:: * Direct Exportation EX1 * Temporary Exportation EX2 * Re Exportation EX3 * Direct Entry for Hom use IM4 * Temporary mportation IM5 * Re Importation IM6 * Warehousing S7 * Transit IM8

3.3. የዕቃዎች ስሪት አገር (Origin)

የዕቃዎች ስሪት አገር ወደ ሀገር ውስጥ በሚገባ ዕቃ ላይ ሊሰበሰብ የሚገባው የቀረጥና ታክስ መጠን ለማስላት መሰረት የሆነውን ለዕቃው ግዢ የተከፈለውን ትክክለኛ ዋጋ ለመወሰን የሚረዳ ከመሆኑም በላይ አገሪቷ ከሌሎች አገርች ጋር የምትገባው የሁለትዮሽና እንደኮሜሳ ያለ የአካባቢ አገሮች የጋራ ስምምነት መሰረት የሚኖር የታሪፍ ‘Preferential Treatment’ እንዲሁም ሌሎች ፖሊሲዎች ለማስፈፀም ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡና ከአገር የሚወጡ ዕቃዎች የሥሪት አገርን ማወቅና ማረጋገጥ አስፈላጊ ይሆናል::
ባለሥልጣኑ የአንድን ዕቃ ትክክለኛ የስሪት አገር የማረጋገጥ ኃላፊነቱን ለመወጣት እንዲያስችለው በገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ላይ የዕቃ የስሪት አገር ማረጋገጫ (Certificate of origin) አስመጪው ከዲክላራሲዮን ጋር እንዲቀርብ እንደ አንድ ቅድመ ሁኔታ ተቀምጧል:: በዚህ መሰረት ባለሥልጣኑ በዲክላራሲዮን ተመዝግቦ የቀረበውን የስሪት አገር መረጃ ከቀረበው ሰርትፊኬት ጋር በማገናዘብ ትክክለኛነቱን እንዲሁም የቀረጥና ታክስ ምጣኔው እና የዋጋ ትመናው በዕቃው ስሪት አገር መሰረት መሰራቱን የማረጋገጥ ስራ ያከናውናል::
-5-

ክፍል ሁለት የገቢ ዕቃዎች የጉምሩ¡ ሥነ-ሥርዓት (Customs procedure) አፈፃፀም
1. ትርጉም
የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ማለት የገቢና ወጪ ዕቃዎች በህግ ወይም ደንቦች በተፈቀደው መሰረት አስፈላጊው የጉምሩክ ፎርማሊቲ ተጠናቆ ከጉምሩክ ቁጥጥር ውጪ ለነፃ ዝውውር የሚለቀቁበት ሥርዓት ማለት ሲሆን' ይህም የጉምሩክ ትራንዚትን' የጉምሩክ መጋዘን እና የጉምሩክ ክሊራንስ ስርዓትን የሚያካትት ነው:: በአጠቃላይ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት በገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የሚፈፀም የጉምሩክ የቁጥጥር እና ፋስሊቴሽን ተግባር ነው:: 2 የገቢ ዕቃዎች የትራንዚት ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑስ የሥራ ሂደት
2.1. ትርጉም ƒ^”²=ƒ TKƒ }LLፊ °n uÑ<U\¡ lØØ` e` J• ŸÑ<U\¡ ƒ^’²=ƒ S’h eŸ SÉ[h x ¾T>}LKõበት ¾Ñ<U\¡ Y’-Y`ዓƒ TKƒ ’¨<::

2.2 አጠቃላይ የንዑስ የሥራ ሂደቱ መግለጫ
አዲሱ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ትራንዚት ንዑሥ የሥራ ሂደት G<Kƒ የተለያዩ የአሠራር ሥርዓቶች ተቀርጸዋል፡፡ እነዚህም ›”Æ uÏu<ቲ ¨Åw uŸ<M ¨Å GÑ` ¨<eØ KT>Ñu< °n­‹ የሚያገለግል ሲሆን G<K}—¨< uK?KA‹ ¾Ñ<U\¡ SÓu=Á ua‹ TKƒU uVÁK?' u„ÑA ¨<ÝK?' u}ð] u`' uS}T' uG<S^ ¨²} ¨Å GÑ` ¨<eØ KT>Ñu< °n­‹ uSÓu=Á ua‡ ¾Ñ<U\¡ ×u=Á­‹ ¾ƒ^”²=ƒ ðnÉ ¾T>cØuƒ ›W^` ’¨<::
ŸLà ”Å}ÑKì¨< ¾}k[ì<ƒ G<Kƒ ›Ç=e ¾Ñu= °n­‹ ¾ƒ^”²=ƒ Y’-Y`¯ƒ ›ðíìU ”®<e ¾Y^ H>Å„‹ uÏu<+ ¨Åw uŸ<M KT>SÖ< “ uK?KA‹ SÓu=Á ua‹ uŸ<M KT>SÖ< ¾Ñu= °n­‹ }KÃ}¨< c=J”' uÏu<+ ¨Åw uŸ<M KT>SÖ< ¾Ñu= °n­‹ ¾ƒ^”²=ƒ ðnÉ ŸÏu<+ ¾›=ƒÄåÁ Ñ<U\¡ Te}vu]Á ê/u?ƒ ”Ç=G<U uK?KA‹ SÓu=Á ua‹ uŸ<M KT>SÖ<ƒ ÅÓV uSÓu=Á ua‡ Là ¾ƒ^”²=ƒ ðnÉ ¾T>cØuƒ” G<’@ SW[ƒ ÁÅ[Ñ< “†¨<::
-6-
¾Y^ H>Å~ ¾›KU ›kõ ¾ƒ^”²=ƒ ›W^`” u}¨c’ Å[Í }Óv^© KTÉ[Ó ¾T>Áe‹M uSJ’< kÅU c=M u’u[¨< ›W^` uƒ^”²=ƒ S’h“ SÉ[h ×u=Á­‹ S"ŸM uT>Ÿcƒ ¾S[Í M¨<¨<Ø ÓÉðƒ U¡”Áƒ ይðÖ` ¾’u[¨<” ¾ƒ^”²=ƒ SÕ}ƒ uTek[ƒ ¾°n­‹ ¾¨Åw qÁ Ñ>²?” ¾ሚÁሳØ` በመሆኑ ¾¨Åw Ÿ=^à ¡õÁ” uŸõ}— Å[Í K=k”e ¾T>‹M ŸSJ’<U uLà °n­ቹ KKSL†¨< ›ÑMÓKAƒ u¨p~ ”Ç=Å`c< ¾T>Áe‹M eKT>J”' u²=I uŸ<M ¾’u[¨<” ¾}ÑMÒÄ‹ p_ uŸõ}— Å[Í ¾T>k”e ÃJ“M::

-7-

-8-

2.4. የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ትራንዚት ንዑሥ የሥራ ሂደት ደረጃዎች መግለጫ
ደረጃ 1
የትራንዚት ፈቃድ መጠየቂያ IM8 ዲክላራሲዮንና ደጋፍ ሰነዶችን ከዲክለራንቱ በመረከብ፣ ዕቃው መታሸግ የሚያስፈልገው ከሆነ በሲል ማሸግና ለትመናና ሠነድ ቁጥጥር ማስተላለፍ በሥራ ሂደቱ መጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚከናወን ተግባር ነው፡፡
ደረጃ 2
በአጓጓዥ ድርጅት የቀረበውን ማኒፌስት በመዝጋት የመንገድ ወረቀት መስጠት፣

ደረጃ 3 ጉምሩክ መግቢያ በር ዕቃው ሲደርስ ከአሽከርካሪው የመንገድ ወረቀቱን በመቀበል ዕቃው ከወደብ በተነሳበት ሁኔታ መድረሱን በማረጋገጥ እንዲተላለፍ መፍቀድ ነው፡፡

ደረጃ 4 ከትራንዚት ፈታሽ የተላለፈለትን መረጃ በአስኩዳ++ ሲስተም በመጠቀም መመዝገቡን ማረጋገጥና ማህተም በማድረግ ወደ አገር ውስጥ እንዲተላለፍ መፍቀድ፡፡

ደረጃ 5
በሚሌ ጉምሩክ ካርጐ ስካኒንግ የፍተሻ ጣቢያ ዕቃው ሲደርስ የመንገድ ወረቀቱን በመቀበል የታሸገበትን ሲል በማየት ዕቃው ከወደብ ወይም ከመግቢያ በር በተነሳበት ሁኔታ መድረሱን ማረጋገጥ፡፡

ደረጃ 6
በአስኩዳ ሲሰተም የአደጋ መጠን መረጃ መሠረት ፍተሻ ማከናወን እና ዕቃው እንዲተላለፍ መፍቀድ፡፡
-9-
ደረጃ 7 ይህ የሥራ ሂደት ደረጃ የሚከናወነው በዕቃው የመጨረሻ መድረሻ የጉምሩክ ጣቢያ ሲሆን የሚከናወነው ተግባር፣ የመንገድ ወረቀቱን ከአሽከርካሪው በመቀበል ዕቃው በትክክል መድረሱን ማረጋገጥ ነው፣
ደረጃ 9
የትራንዚት ማኒፌስት በመዝጋት እንደአስመጪው ፍላጐት ዕቃው ወደ ተፈቀደ ጊዜያዊ ማከማቻ ወይም ወደ ጉምሩክ ቦንድድ መጋዘን እንዲገባ መፍቀድ፣ 3. የመጋዘን ንዑስ የሥራ ሂደት

3.1. ትርጉም የጉምሩክ መጋዘን ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ማለት የገቢ ዕቃዎች በተፈቀዱ ቦታዎች ወይም የጉምሩክ ቦንድድ መጋዘኖች ወስጥ በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ሆነው እንዲከማቹ የማደረግበት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ነው፡፡ 3.2. ›ÖnLÃ ¾ንዑስ Y^ ሂÅ~ SÓKÝ ንዑስ የሥራ ሂደቱ ዕቃዎች ወደ መጋዘን የሚገቡበትና ከመጋዘን የሚወጡበት ሁለት የተለያዩ የሥራ ሂደቶች አሉት፡፡ ዕቃዎች ወደ መጋዘን የሚገቡበት እና ከመጋዘን የሚወጡበት፡፡ የገቢ ዕቃዎች እንደስመጪው ፍላጐትና እንደዕቃው ባህሪ በተለያዩ የማጓጓዢያ ዓይነቶች ወደ ሀገር ውስጥ ከገቡ በኃላ አስፈላጊው የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት እስከሚፈፀምባቸው ድረስ በጊዚያዊ ማካማቻ ወይም በተፈቀዱ የጉምሩክ ቦንድድ መጋዘኖች ሊቆዩ ይችላሉ፡፡ ዕቃዎች ወደ ተፈቀደ መጋዘን ሊገቡ የሚችሉት አጓጓዥ በሚያቀርበው ትራንዚት የተጠናቀቀበት ሠነድ ወይም የካርጐ ማኒፌስት መሠረት ሲሆን፣ ወደ ተፈቀደ የጉምሩክ መጋዘን ዕቃዎችን ለማስገባት የሚቻለው አስመጪው/ወኪሉ በሚያቀርበው የተፈቀደ IM8 ዲክላራሲዩን መሠረት ነው፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ዕቃዎች ከጊዚያዊ መጋዘን ወይም ከተፈቀዱ የጉምሩክ ቦንድድ መጋዘን ለማውጣት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት የተፈፀመበት ዲ/ዮን መቅረብ ይኖርበታል፡፡ -10- 3.3. የገቢ ዕቃዎች ወደ ጉምሩክ መጋዘን የሚገቡበት
ዕቃዎች ወደ መጋዘን የሚገቡበት የሥራ ሂደት የሚፈፀመው የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ያልተፈፀመባቸው ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ተፈፅሞባቸው ለነፃ ዝውውር እስኪለቀቁ ድረስ በተፈቀዱ ጊዜያዊ ማከማቻ ወይም በጉምሩክ ቦንድድ መጋዘን ውስጥ ገብተው እንዲከማቹ የሚደረግበት የሥራ ሂደት ነው ፡፡

3.3.2 የንዑ ሥራ ሂደቱ ደረጃዎች መግለጫ Å[Í 1
¨Å }ðkÅ x”ÉÉ SÒ²” cKT>Ñu< °n­‹ }Ñu=¨< ¾Ñ<U\¡ Y’ Y`¯ƒ ¾}ðìSv†¨< °n­‹ SJ“†¨<”“ ›KSJ“†¨<” T×^ƒ::

-11- ደረጃ 2 * ¾Ñ<U\¡ Y’ Y`¯ƒ ¾}ðìSv†¨<” ¨Å x”ÉÉ SÒ²” TeÑvƒ’ * ¾Ñ<U\¡ Y’-Y`¯ƒ ÁM}ðìSv†¨<” ¨Å Ñ<U\¡ Y’-Y`¯ƒ S}Lkõ ›×]“ ¨<d’@ cÜ Te}Lkõ:: ደረጃ 3 Ñu= ¾J’< °n­‹” ux”ÉÉ SÒ²” °n S[Ÿu=Á S´Ñw Là SS´Ñw፣ 3.4. የገቢ ዕቃ ከመጋዘን የሚወጣበት ንዑስ የሥራ ሂደት ከመጋዘን ዕቃዎች የሚወጡበት የሥራ ሂደት ደግሞ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ተፈፅሞባቸው ለነፃ ዝውውር የተለቀቁ ወይም ሌላ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት የተፈፀመባቸው ዕቃዎች ከተፈቀደ ጊዜያዊ ማከማቻ ወይም ከጉምሩክ ቦንድድ መጋዘን እንዲወጡ የሚደረግበት የሥራ ሂደት ነው፡፡

-12- 3.4.2 የሥራ ሂደቱ ደረጃዎቹ መግለጫ ደረጃ 1
Ÿ}ðkÅ x”ÉÉ SÒ²” ¾T>¨Ö< °n­‹ }Ñu=¨< ¾Ñ<U\¡ Y’-Y`¯ƒ ¾}ðìSv†¨< SJ’<”“ ›KSJ’<” T×^ƒ ደረጃ 2 * ¾Ñ<U\¡ Y’-Y`¯ƒ ¾}ðìSv†¨<” °n­‹ Ÿx”ÉÉ SÒ²” ”Ç=¨Ö< qØa K›cSܨ< /K¨Ÿ=K</ Te[Ÿw፣ * ¾Ñ<U\¡ Y’-Y`¯ƒ ÁM}ðìSv†¨<” ¨Å Ñ<U\¡ Y’-Y`¯ƒ S}LKõ ›×]“ ¨<d’@ cÜ Te}LKõ፡፡

ደረጃ 3 ¨Ü KT>J’< °n­‹ ¾SÒ²” Ÿ=^à Scwcw፡፡ ደረጃ 4 ¨Ü ¾J’< °n­‹” ux”ÉÉ SÒ²” ¨Ü S´Ñw (°n Te[ŸቢÁ) S´Ñw Là SS´Ñw

4. የገቢ ዕቃ አወጣጥ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑስ የሥራ ሂደት

4.1. ትርጉም
የገቢ ዕቃ አወጣጥ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ማለት የገቢ ወይም ወጪ ዕቃዎች ለነፃ ዝውውር የሚለቀቁበት ወይም ወደሌላ የጉምሩክ ፕሮሲጀር የሚሸጋገሩበት የጉምሩክ ስነ ስርዓት አፈፃፀም ሥርዓት ነው::
-13-
4.2. ›ÖnLÃ ¾ንዑስ Y^ ሂÅ~ SÓKÝ
የገቢ ዕቃ አወጣጥ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም አስመጪው ወይም ወኪሉ ለጉምሩክ ስለዕቃው አጠቃላይ ሁኔታ የሚገልጽ ዲክላራሲዮን እና የማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ የሚጀመር ሲሆን የክሊራንስ ፕሮሲጀሩ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ባለው የስራ ሂደት ውስጥ የሚከተሉት ዋና ዋና የጉምምክ ተግባራት ይፈፀማሉ

* ሰነዶች ተሞልተው የቀረቡ መሆኑን የማረጋገጥ * የዕቃ የታሪፍ አመዳደብን ትክክለኛነት የማረጋገጥ * የዕቃ ቀረጥና ታክስ ማስከፈያ ዋጋ ትክክለኛነት የማረጋገጥ እና * የዕቃን ትክክለኛነት አካላዊ ፍተሻ የማረጋገጥ

ወደ አገር የገቡ ወይም ከአገር የሚወጡ ዕቃዎች ላይ የጉምሩክ ክሊራንስ ሥነ-ሥርዓት ለመፈፀም ዲክሌር ሲደረጉ ከዲክለሬሽን ጋር ሊቀርቡ የሚገባቸው ሰነዶች ተሟልተው እንዲሁም ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገቡበት ወይም ከአገር ከሚወጡበት ምክንያት አንፃር በጉምሩክ ፕሮሲጀር ኮድ ተለይተው ለጉምሩክ መቅረብ ይኖርባቸዋል::
በጉምሩክ ማቋቋሚያ አዋጅ 60/89 አንቀጽ 20(1) ላይ የሚከተሉት ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነዶች ከዲክለራሲዮን ጋር ለጉምሩክ ሊቀርቡ እንደሚገባ ተደንግጓል::

ሀ. የማጓጓዣ ሰነድ
ለ. የዋጋ ሰነድ
ሐ. የባንክ ፈቃድ
መ. የዕቃ ዝርዝር መግለጫ
ሠ. የዕቃው የስሪት አገር ማረጋገጫ እና
ረ. ሌሎች ባለሥልጣኑ በመመሪያ የሚወስናቸው ነው

-14-
የዲክላራሲዮን አቀራረብ ከቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር በተያያዘ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ በመምጣቱ ይህን ለማስፈፀም እንዲቻል የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሰራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል በወጣው አዋጅ 368/95 ዓ.ም አንቀጽ 9 ላይ የጉምሩክ ዲክላራሲዮን በቃል በአካል እንቅስቃሴ ወይም በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ሊቀርብ እንደሚችል ይደነግጋል:: አሁን ባለው አሰራር ዲ/ዮን በኤሌክትሮኒክስ መንገድ የሚቀርብበት ሁኔታ ተግባራዊ ካለመደረጉ በስተቀር ሌሎች ተግባራዊ የተደረጉ ሲሆኑ በኤሌክትሮኒክስ መንገድ የሚቀርብበትም ሁኔታ ከ’Asycuda World’ የአውቶሜሽን መጀመር ጋር በቅርቡ ስራ ላይ ሊውል የሚችል ነው::
የገቢና ወጪ ዕቃዎች በተለያዩ የማጓጓዢያ ዓይነት ማለትም በባህር' በመንገድ /ባቡር' በፖስታ' በአየር' ከመንገደኛ ጋር ወይም በካርጎ ወደ አገር ሊገቡ ወይም ከአገር ሊወጡ ይችላሉ:: በአብዛኛው የዕቃው ዓይነትና ባህሪ እንደሚጓጓዝበት ማጓጓዥያ ዓይነት የሚለያይ ከመሆኑም በላይ በተለይ በፖስታ እና ከመንገደኛ ጋር የሚጓጓዙ ዕቃዎች የተለየ ባህሪ ያላቸው ስለሆነ የጉምሩክ አሰራር የስራ ሂደት እንደ ዕቃዎቹ የማጓጓዥያ አጠቃቀም የተለያየ ነው:: ለምሳሌ የፖስታ ጥቅል ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም የዓለም አቀፍ የፖስታ ኮንቬንሽን መሠረት በማድረግ የተቀረፀ በመሆኑ ከሰነድ አቀራረብና ከተግባራት ቅደም ተከተል አደረጃጀት አንፃር ከሌሎች የማጓጓዢያ ዓይነቶች የተለየ ሲሆን የመንገደኞች ጓዝም እንዲሁ ዕቃው ከመንገደኛው ጋር የሚጓጓዝበት ሁኔታ በመኖሩ በዕቃው ላይ የሚደረገው የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም በመንገደኛው ላይ መጉላላትን እንዳይፈጥር ከሌሎች ዕቃዎች በተለየ ሁኔታ የሚስተናገድበት አሰራር መቊረጼ ያስፈልጋል:: በመሆኑም አዲሱ የገቢ ዕቃ አወጣጥ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑስ ሥራ ሂደት በሥሩ የካርጐ ዕቃዎች፣ የግል መገልገያ ዕቃዎች፣ የመንገደኞች ጓዝ እና የፖስታ ጥቅል ዕቃዎች በሚል በአራት የንዑስ የሥራ ሂደቱ ቨርዥን ተለይቶ የአሰራር ሥርዓት የተቀረጸ ሲሆን፣ ለእያንዳንዱ ቨርዥን ሠራተኛው በቀላሉ ሊረዳውና ተግባራዊ ሊያደርገው በሚችለው መልኩ ስዕላዊና የጹሑፍ መግለጫ ተዘጋጅቷል፡፡
አሁን ባለው አሰራር በገቢ ወይም ወጪ ዕቃ ላይ የጉምሩክ ክሊራንስ ሥነ-ሥርዓት ለመፈፀም የጉምሩክ አስተላላፊው ለጉምሩክ ዲክለራሲዮን በመሙላት ማቅረብ ይኖርበታል:: የጉምሩክ አስተላላፊው ከዲክላራሲዮኑ ላይ ስለዕቃው የሚገልፁ መረጃዎች የተሟሉና ትክክለኛ መሆናቸውን የማረጋገጥና አስፈላጊ የሆኑ ደጋፊ ሠነዶችን አያይዞ የማቅረብ ኃላፊነት አለበት::

-15-
4.3. የካርጐ Ñu= °n ›¨×Ø ¾Ñ<U\¡ c’-Y`¯ƒ አፈፃፀም የንዑሥ ሥራሂደት ቨርዥን
4.3.1. ›ÖnLÃ ¾Y^ N=Å~ SÓKÝ­‹
¾Y^ H>Å~ Ÿ›G<” uòƒ uÑ<U\¡ ß“¨’< ¾’u\ƒ” ¾T’>ôeƒ U´Ñv' ¾Ç=¡K^c=Ä” U´Ñv ¾k[Ø“ ¡e ¡õÁ Te¨mÁ SeÖƒ“ Scwcw S<K< uS<K< ŸÑ<U\¡ ¨<Ü ÁÅ[Ñ c=J”' ›eSÜዎች ¨ÃU ¨Ÿ=ሎቻቸው ”²=I” ተግባራት ›Ö“k¨< c=Ák`u< ጉምሩክ በአስመጪዎቹ ወይም ወኪሎቹ የተከናወኑት ተግባራት ከጉምሩክ ህግና የአሠራር ሥርዓት አንፃር ትክክል መሆኑን ¾T×^ƒ“ የT[ÒÑØ uSJ’<ን T”—¨<U ›eSÜ ¾ðKѨ<” °n pÉS S[Í uTÓ–ƒ u^c< ¨ÃU u¨Ÿ=K< አማካይነት ብቻ ያከናውናል፡፡ Ç=¡K` uTÉ[Ó °n­‹” u›ß` Ñ>²? የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት በመፈፀም S[Ÿw ¾T>Áe‹K¨< ›c^` ’¨<::

-16-

4.3.3. የካርጐ Ñu= °n­‹ ¾Ñ<U\¡ e’-Y`¯ƒ ›ðíìU ንዑሥ ¾e^ H>Ń ቨርዥን ደረጃዎች መግለጫ ደረጃ 1 Ç=¡K^c=Â’<” u›c=Ÿ<Ç c=e}U (A++) uSS´Ñw ¾¡õÁ Te¨mÁ uT¨<׃ ¾k[Ø“ ¡e MŸ<” uv”¡ uŸ<M uS¡ðM Ÿ›v] c’É Ò` KÑ<U\¡ c’É S[Ÿu=Á Tp[w' ደረጃ 2 uዲክላራሲዮንና ÅÒò c’Ê‹ ÁK< S[Í­‹ ƒ¡¡M SJ“†¨<” T[ÒÑØ“ uv”¡ uŸ<M ¾}ŸðK¨<” ¾k[Ø“ ¡e M¡ T×^ƒ /u¡õÁ Te¨mÁ M¡ Ñu= SJ’<”/'

ደረጃ 3 ¾k[u¨<” ዲክላራሲዮን ¾eÒƒ SÖ” በÑ<U\¡ ¾›¨<„T@i” e`¯ƒ /›c=Ÿ<Ç/ SK¾ƒ' ደረጃ 4
የሥጋት ደረጋው ቀይ ከሆነ u°n¨< Là ›"L© õ}h TŸ“¨”'

ደረጃ 5 የቀረበውን የገቢ ዲክለራሲዮን እና ደጋፊ ሠነዶች በመመርመር ለታሪፍ አመዳደብና ለዋጋ ትመናና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች የተሟሉ መሆኑን እና ቀረጥና ታክስ በትክክል መስላቱን በማረጋገጥ ዕቃው እንዲለቀቅ መወሰን ወይም ለታሪፍ አመዳደብና ለዋጋ አተማመን ተጨማሪ ማስረጃ የሚያስፈልግ ከሆነ በዕቃው ላይ አካላዊ ፍተሻ እንዲደረግለት በመወሰን ሠነዱን ለፍተሻ ኦፊሰር ማስተላለፍ፡፡ ደረጃ 6
በk[u<ƒ Ç=/Ä”ና ÅÒò c’Ê‹ SW[ƒ መረጃዎች በትክክል በዲ/ዮን ላይ መመዝገባቸውን ¾k[Ø“ ¡e M¿’ƒ የሌለው SJ’<” T[ÒÑØ'
-18-
ደረጃ 7
›ÖnLà ¾Ñ<U\¡ e’-e`¯ƒ ¾}Ö“kkv†¨<” °n­‹ ¾°n SልkmÁ uT×^ƒ T’>ôeƒ S´Òƒ“ °n¨<” K’í ”penc? SõkÉ'

ደረጃ 8
Ç=¡K^c=Ä”“ ÅÒò c’Ê‹ u›Óvu< S´Óx በቀላሉ ለመግኘት በሚያስችል መልኩ አደራጅቶ መያዝ'

4.4. የገቢ መንገደኞች ጓዝ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑሥ የሥራ ሂደት ቨርዥን
4.4.1 ትርጉም
የገቢ መንገደኞች ጓዝ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑሥ የሥራ ሂደት የገቢ መንገደኞች ከራሳቸው ጋር ይዘዋቸው በሚያጓጉዞዋቸው ዕቃዎች ላይ በዓለም አቀፍ ኤርፖርቶች እና በተፈቀዱ መግቢያ በሮች ላይ የሚፈጸም የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ነው፡፡ 4.4.2 አጠቃላይ የስራ ሒደቱ መግለጫ
የገቢ መንገደኞች መስተንግዶ ከቀረጥና ታክስ መሰብሰብ ይልቅ በአብዛኛው ለተጓዦች የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠትና የቁጥጥር ስራን ባጣጣመ መልኩ ማከናወንን የሚጠይቅ ሲሆን ንዑሥ የሠራ ሂደቱም የተቀረጸው እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ስራዎችን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ለማከናወን የሚያስችሉ ተደርጎ ነው፡፡ በዚህ ንዑሥ የሥራ ሂደት ቀረጥና ታክስ የመስራትና የመሰብሰብ ስራ በአንድ ቦታ አንድ ኦፊሰር የሚከናወን ሲሆን ንዑሥ የሥራ ሂደቱ የመንገደኞችን አውሮፕላን የመፈተሽ ስራን ያጠቃልላል፡፡

-19-

4.4.4. የገቢ መንገደኞች ጓዝ አወጣጥ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑሥ የሥራ ሂደት ቨርዥን ደርጋዎች መግለጫ
ደረጃ 1
በየጊዜው የገቡትን የመንገደኞች አይሮፕላን ማኒፌስት አውሮፕላኑ ከማረፉ በፊት ከአጓጓዥ መቀበል /መረከብ ፣ -20-
ደረጃ 2
በማኒፌስቱ መሠረት አውሮፕላኑ ሲያርፍ ወዲያውኑ በቦታው በመገኘት መንገደኞች " Crew member" እና ጓዛቸው ወደ ጉምሩክ ክልል እንዲገቡ ማድረግ፣

ደረጃ 3
የመንገደኞች ዕቃ ተጠቃሎ መራገፉን ለማረጋገጥ የአውሮፕላኑን ውስጣዊ አካል ፍተሻ በማካሄድ የተገኘን ዕቃ ለጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀምና ውሳኔ ሰጪ ማሰተላለፍ፣

ደረጃ 4 ከአውሮፕላኑ የወረዱትን የመንገደኞች እና Crew Members ዕቃዎች በ " X-Ray" በማሳለፍ፣ የተከለከሉ የታገዱና ቀረጥና ታክስ የሚከፈልባቸው የሚመስሉ ዕቃዎች ካሉ ማረጋገጥ፣

ደረጃ 5
በ "X-Ray" የፍተሻ ውጤት መሠረት የተከለከሉ የታደገዱና ቀረጥና ታክስ የሚከፈልባቸው የሚመስሉ ዕቃዎች ካሉ በቀጥታ ለአካላዊ ፍተሻ ወደ ጉምሩክ "Front Desk" ማስተላለፍ፣

ደረጃ 6
በ "X-Ray" የፍተሻ ውጤት መሠረት የተከለከሉ የታገዱና ቀረጥና ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ከሌሉ በቀጥታ በ "Conveyer belt" ላይ በማድረግ ለመንገደኛው ማስተላለፍ፣

ደረጀ 7 * በጉምሩክ "Front Desk" አካላዊ ፍተሻ ማድረግ፣ * በጉምሩክ "Front Desk" አካላዊ ፍተሻ መሠረት ገደብ የተደረገባቸው ዕቃዎች ከሚመለከታቸው መስርያ ቤቶች ፈቀድ እስኪቀርብ ወደ ጊዜያዊ ማከማቻ ማስተላለፍ፣ * በጉምሩክ "Front Desk" አካላዊ ፍተሻ መሠረት የተከለከሉ ዕቃዎች ካሉ በዝርዝር በመመዝገብ ለጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት መተላለፍና ውሳኔ ሰጪ ማስተላለፍ፣

-21- ደረጀ 8
ቀረጥና ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ካሉ የክፍያ ማስታወቂያ በማውጣት እዚያው ቀረጥና ታክስ መሰብሰብ፣

4.5. የገቢ ፖስታ ጥቅል ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑሥ የሥራ ሂደት ቨርዥን

4.5.1. አጠቃላይ የሥራ ሂደቱ መግለጫ
የገቢ ፖስታ ጥቅል ዕቃዎች የሚያጓጉዘው አይሮፕላን እንዳረፈ የፖስታ ድርጅት ወይም የኩሪየርስ ሠራተኛው ለጉምሩክ ማኒፌስት እንደሚያስረክብና በማኒፌስቱ መሠረት የጉምሩክ ኦፊሰር ሁሉንም የፖስታ ጥቅል ዕቃዎች በ X-Ray ማሽን በመፈተሽ ቀረጥና ታክስ የሚከፈልባቸውን ዕቃዎች በማስላት ከአሰስመንት ማስታወቂያ ጋር ለፖስታ ድርጅት ወይም ኩሪየርስ የሚተላለፍበትና ደርጅቶቹ ቀረጥና ታክሱን በመሰብሰብ ዕቃውን ለባለ አድራሻው በማስረከብ የተሰበሰበውን ገንዘብ በባንክ በኩል ለጉምሩክ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚያስረክብበት ንዑሥ የሥራ ሂደት ሲሆን የተከለከሉ ዕቃዎች ለጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት መተላለፍ አጣሪና ውሳኔ ሰጪ የሚተላለፍበት አሠራር ነው፡፡

-22-

-23- 4.5.3. የገቢ ፖስታ ጥቅል ዕቃዎች የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑሥ የሥራ ሂደት ቨርዥን ደረጃዎች መግለጫ
ደረጃ 1
የሥራ ሂደቱ የሚጀምረው የፖስታ ጥቅል ዕቃዎችን የጫነው አይሮፕላን እንዳረፈ ከፖስታ ድርጅት ወይም ኩሪየርስ ሠራተኛ እጅ የፖስታ ጥቅል ዕቃዎችን ማኒፌስት በመቀበል ዕቃዎቹን በ X-Ray ፍተሻ ማከናወን ነው፡፡

ደረጃ 2 በ X-Ray የፍተሻ ውጤት መሠረት በዕቃዎቹ ላይ አካላዊ ፍተሻ ማከናወን፣

ደረጃ 3 ቀረጥና ታክስ ማስላት

4.6. የግል መገልገያ ዕቃ አወጣጥ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ንዑስ የሥራ ሂደት ቨርዥን
4.6.1. ትርጉም
የግል መገልገያ ዕቃ አወጣጥ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አፈፃፀም ማለት ማንኛውም ሰው ከውጭ አገር በአውሮፕላን ተጓጉዞ ሲመጣ በካርጎ ጭነት የሚያመጧቸው ወይም በውጭ አገር የሚኖር ሰው እዚህ አገር ለሚኖር ሰው በስጦታ ወይም በሌላ መልክ የሚላኩ የግል መገልገያ ዕቃዎች ላይ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት የሚፈጸምበት ሥርዓት ነው፡፡

-24-

4.6.2

-25-
4.6.3. የንዑሥ የሥራ ሂደቱ ደረጃዎች መግለጫ
ደረጀ 1
ስለተጫኑት ዕቃዎች ዝርዝር መረጃ የሚገልጽ የዕቃዎች ማኒፌስት በቅድሚያ ከአጓጓዥ መረከብ፣

ደረጃ 2
በማኒፌስቱ መሠረት አውሮፕላኑ ሲያርፍ ወዲያውኑ በቦታው በመገኘት የዕቃ ጭነቶች ወደ ጉምሩክ ክልል እንዲገቡ ማድረግ፣

ደረጃ 3
ዕቃውን ዝርዝር አካላዊ ፍተሻ በማካሄድ የተከለከለ፣ ገደብ የተደረገበትና ቀረጥና ታክስ የማከፈልበትን ዕቃ መለየት፣

ደረጃ 4
ቀረጥና ታክስ ማስላት እና ገንዘብ መሰብሰብ

ደረጃ 5 ማንኛውም የግል ዕቃ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ያጠናቀቀ ዕቃ በ "X-Ray" በማሳለፍ ማረጋገጥ፣ ደረጃ 6 ማኒፌስት መዝጋትና ዕቃው እንዲወጣ መፍቀድ

-26-
ክፍል ሦስት በመንግስት የተሰጡ መብቶችን የማስፈፀም ንዑስ የሥራ ሂደት

1.መግቢያ ትርጉም

በሕግና ደንብ ተደንግገውና ተለይተው የተሰጡትን የቀረጥና ታክስ ነፃ መብቶች የሚረጋገጥበት የአሠራር ሥርዓት ነው፡፡

2. አጠቃላይ የሥራ ሂደቱ መግለጫ /ጠቀሜታ

¾Y^ H>Å~ Å”u—¨< ¾Swƒ T[Òݨ<”' °n¨<” uT>[Ÿwuƒ ¾Ñ<U\¡ ×u=Á ”Ç=Áј በማድረግ ¾Y^ ÉÓÓVi” እንዲያስቀር ተደርጎ የተቀረጸ የአሠራር ሥርዓት ነው:: 3. በመንግስት የተሰጡ መብቶችን የማስፈፀም ንዑስ የሥራ ሂደት ስዕላዊ መግለጫ

-27-
4. የንዑሥ የሥራ ሂደቱ ደረጃዎች መግለጫ
ደረጃ 1 ለቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ጥያቄ የቀረቡ ደጋፊ ሰነዶች መሟላታቸውን ማረጋገጥ

ደረጃ 2 የቀረበውን የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት ጥያቄ በመገምገም የመብት ተጠቃሚ መሆኑን ማረጋገጥ፣

ደረጃ 3
የቀረጥና ታክስ ነፃ ማረጋገጫ ውሳኔውን ለቀረጥ ነፃ ሠነድ መረከቢያ በአቶሜሽን ማስተላለፍና ለባለመብቱ በጽሁፍ ማሳወቅ፣

-28-
ክፍል አራት
¾Ñ<U\¡ x”ÉÉ SÒ²” ðnÉ ›c×Ø ¾e^ H>Ń

1. ƒ`Ñ<U
¾Ñ<U\¡ x”ÉÉ SÒ²” TKƒ u›=ƒÄåÁ Ñ<U\¡ ¾T>ðkÉ“ lØØ` ¾T>Å[Óuƒ k[Ø“ ¡e ÁM}ŸðKuƒ °n k[Ø“ ¡c< eŸ=ŸðM ¨ÃU K?L ¾Ñ<U\¡ Y’-Y`¯ƒ eŸ=ðìUuƒ É[e ¾T>ŸT‹uƒ x ’¨<::

2 የÑ<U\¡ x”ÉÉ SÒ²” ጠቀሚታ * ›eSÜ­‹ u›”É Ñ>²? LeS×D†¨< °n­‹ k[Ø“ ¡e S¡ðM "M‰K< ¾}¨c’ Ñ>²? Ãc׆ªM፣ * °n­‹” uw³ƒ /uÏUL/ uSÓ³ƒ Ÿhß­‹ “ Ÿ›ÕÕ¹‹ ¾ªÒ p“i uTÓ–ƒ °n­‹” ¨Å ›Ñ` ¨<eØ uªeƒ“ w‰ ”Ç=eÑu< ÁÓ³M፣ * TUረ‰ ów]"­‹ Ø_ °n Ø[ƒ ”ÇÃÑØT†¨< Ã[ÇM፣ * uSÖ<uƒU G<’@ J’ }K¨<Ö¨< }SMc¨< ¾T>¨Ö< °n­‹ k[Ø“ ¡e dßðMv†¨< KTq¾ƒ' * u}q××] S/u?„‹ õnÉ eŸ=ј É[e °n­‹” SÒ²” KTq¾ƒ፡፡

በመሆኑም uÑ<U\¡ ¾}ðkÅ x”ÉÉ ¾°n TŸT‰ SÒ²” K›Ñ` ¨<eØ õЁ KTU[‰ ów]"­‹ K¨<Ü ”ÓÉ Óu¯ƒ “ SMfU ¨Å ¨<Ü ›Ñ` u’u\uƒ G<’@ ¾T>LŸ< °n­‹ k[Ø“ ¡e dßõK< KÑ<U\¡ ªeƒ“ uTeÁ´ ¾T>ŸT‹uƒ eለሆነ ”ÓÉ ከማቀላጠõ አ”ጻደ` ከፈተኛ ጠቀሜታ አለ¨<::

3. አጠቃላይ የሥራ ሂደቱ መግለጫ

የመጋዘን ፈቃድ አሰጣጥ የተፋጠነና ተገልጋዩ አገልግሎቱን በሚፈልግበት ወቅት አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል መንገድ የተቀረጸ የሥራ ሂደት ሲሆን ፈቃዱ በመቅረጫ ጣቢያዎች ደረጃ በ Vertual Team ታይቶ በመቅረጫ ጣቢያው ኃላፊ ተረጋግጦ ሠርፈፍኬቱ የሚሰጥበት ሂደት ነው፡፡
-29-

4 ¾Ñ<U\¡ x”ÉÉ SÒ²” ðnÉ ›c×Ø ¾Y^ H>Ń e°L© SÓKÝ

-30-

5. የጉምሩክ ቦንድድ መጋዘን ፈቃድ አሰጣጥ የሥራ ሂደት ደረጃዎች መግለጫ ደረጃ 1 * x”ÉÉ SÒ²” ðkÉ SÖ¾mÁ TSMŸ‰ ›eðLÑ> ŸJ’< S[Ë­‹ Ò` S[Ÿw“ ¾}TEK< SJ“†¨<” T[ÒÑØ’

ደረጃ 2 * ¾x”ÉÉ SÒ²” õnÉ SÖ¾mÁ TSMŸ‰ SkuK<” T[ÒÑÝ“ ¾kÖa k” SYÖƒ

ደረጃ 3

* ukÖa k” SÒ²’< Ÿሚјuƒ x SÑ–ƒ“ SÒ²’<” SÑUÓU፡፡

ደረጃ 4

* eKSÒ²’< ¾¨<d’@ HXw K×u=Á¨< HLò Tp[w፣

ደረጃ 5

* ¾x”ÉÉ SÒ²” õnÉ ØÁo uÓUÑT ]þ`ƒ SW[ƒ wl SJ”“ ›KJ’<” S¨c”፡፡

ደረጃ 6

* ፈቃድ ጠያቂው መስፈርቱን የሚያሟላ ሆኖ ከተገኘኘ ግዴታውን እንዲያሟላ ማሳወቅ መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆነ ምክንያቱን በመግለፅ ለአመልካቹ ማሳወቅ፡፡

ደረጃ 7 * ለፈቃድ ጠያቂው የመጋዘን ፈቃድ የተሰጠው መሆኑን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መስጠት፡፡

-31-

Similar Documents

Premium Essay

Doing Business in Japan

...thoughtful strategy. Japan is a technology powerhouse, a “proving ground” for consumer requirements, and stands in the vanguard with respect to the sweeping changes recently seen in developed market demographics. Most U.S. state economic development agencies are also well aware of the important foreign direct investment coming into their communities from Japan. While the reasons U.S. firms engage with Japan are diverse, savvy firms recognize that underestimating the strategic and tactical importance of the Japanese market may disadvantage them not only in Japan, but in the United States and third-country markets as well. Japan is back in the business news headlines in 2013, owing in part to a rising stock market, a sharply lower yen, and stirrings of domestic demand for both personal consumption and capital investment. The new economic policy linked to these developments is known as “Abenomics”-- a three pronged strategy of bold monetary loosening, fiscal stimulus centered on infrastructure spending, and growth-oriented structural reform. While the implications and ultimate success of this strategy in reigniting growth in Japan are far from certain, it has drawn considerable attention from U.S. businesses. In April 2013 the U.S. and Japanese governments agreed on a package of actions and agreements that pave the way for the Obama Administration to support Japan’s participation in the Trans-Pacific Partnership (TPP). With Japan’s participation in the TPP, its members would account...

Words: 8200 - Pages: 33

Free Essay

Administrative Regulation

...1. State the administrative agency which controls the regulation. Explain why this agency and your proposed regulation interests you (briefly). Will this proposed regulation affect you or the business in which you are working? If so, how? Submit a copy of the proposed regulation along with your responses to these five questions. The proposed regulation can be submitted as either a separate Word document (.doc) or Adobe file (.pdf). This means you will submit two attachments to the Week 2 Dropbox: (a) a Word document with the questions and your answers and (b) a copy of the proposed regulation you used for this assignment. (10 points) After the events of 9/11, I developed a strong interest in security and protection from terrorism. Once President Bush announced the establishment of the Department of Homeland Security, I became even more intrigued, with thousands of questions flooding my mind. Will this department guarantee 100% protection? How will the lines of communication between government officials/law enforcement personnel strengthen or weaken? What type of strategies will the department be capable of implementing? More important, will there be a sacrifice of rights/freedoms with this new development? This last question is what peaked my interest in my choice of regulation: U.S. Customs and Border Protection’s proposal of a new intelligence system of records (Analytical Framework for Intelligence or AFI) and it’s notice of exemption from the 1974 Privacy Act. From...

Words: 866 - Pages: 4

Premium Essay

Business Culture in Spain

...Starting a business in a foreign country requires the understanding of the country’s culture and etiquette. For instance, Spain has its procedures and regulations that businesses and organizations need to respect and follow to achieve success. First, companies need to learn the predominant language to communicate effectively on the foreign market. It is highly recommended to hire an interpreter. Building a solid business relationship is extremely important for any Spanish entrepreneur. Spaniards do not tend to have face-to-face meetings, but this is a new trend in the country because of the new international relations. Investors from the United States have an advantage dealing with Spaniards because their individualistic culture allows them to be straightforward when communicating the business’ interests and needs. Also, Spaniards tend to speak at once and interruptions are very common; however, this shouldn’t be interpret as rude, but as an indication that what’s being said is substantial. As a result, there might be meeting scheduled in agenda, but it will only serve as a guideline since in most cases it is not strictly followed. The business culture in Spain does not usually allow reaching a decision after a meeting. The members in a conference tend to only discuss and exchange ideas. To begin negotiation, an oral understanding must be reached, and then a formal contract should be written. Spaniards are very thorough. They will review every detail to make certain it is understood...

Words: 1195 - Pages: 5

Free Essay

Assignment

...According to Wikipedia, custom is defined by an authority or agency in a country responsible for collecting and safeguarding customs duties and for controlling the flow of goods including animals, transports, personal effects and hazardous items in and out of a country. Other definition of custom is practice or rule of conduct established in a particular community, locality, or trade, by long usage and obligatory on those within its scope. A valid custom must be certain, reasonable, not contrary to statute law, and of immemorial antiquity. It is also called custom and usage. Malaysia which once known as Tanah Melayu has implemented the collection of tax since before the colonial era. The one responsible on that era to collect the tax known as Shahbandar and the one who become their chief is Penghulu Bendahari. Upon with the colonial era, Straits Settlement (Negeri-Negeri Selat) was formed. There were three straits in the Straits Settlement; Malacca, Penang and Temasik (Singapore). Each straits consist of Governor who has the authority to collect the tax. They were lead by General Council located at Calcutta which control by Board of Control of British East India Company. Even though the Straits Settlement has been formed, the previous tax used by Pembesar Melayu still used such as Tax Farming. With the formation of Federation of Malaya on 1948, Customs and Excise department also establish for the whole Malay Peninsula. The formation of the customs union Federation of Malaya...

Words: 1461 - Pages: 6

Premium Essay

Wto Case Study Analysis Frozen Chicken Cuts

...ate exceeding 15.4% to “meat and edible meat offal, salted, in brine, dried or smoked.”-under tariff item. -In 2002, new regulations emerged in the EC citing a new classification of imported meats under tariff item 02.10. -Based on the new rules, the bound rate in tariff item 02.10 would apply only where salt had been added to meat for the purpose of long-term preservation. -Due to these new rules, those same chicken cuts treated with salt exported by BT would fall under a different tariff item 02.07, “fresh, chilled or frozen poultry.” which has a higher bound rate than the initial classification item 02.10 0f 102.4 euros per kilogram i.e. an ad valorem rate pf between 40 and 60 %. -Hence, European Custom Authorities were obliged to apply the higher tariff rate since the Frozen chicken cuts treated with salt were not salted for the purpose for long-term preservation. Conflict -According to BT the EC violated Article II 1a and II 1b of the GATT 1994 of the WTO which forbids the EC to impose charges and duties beyond 15.4% ad valorem to their exports in accordance with its previously determined bound tariff schedule to the product in question-the frozen chicken cuts treated with salt under tariff item 02.10-regardless of whether the salt was applied for the purposes of long term preservation. -The BC claimed that the application of this new regulation had accorded them less favourable treatment in trade and nullified and impaired the benefits of their business...

Words: 1236 - Pages: 5

Premium Essay

Foreign Trade

...Foreign THE FOREIGN TRADE (DEVELOPMENT AND REGULATION) ACT, 1992 No.22 OF 1992 (7th August, 1992) An Act to provide for the development and regulation of foreign trade by facilitating imports into, and augmenting exports from India and for matters connected therewith or Incidental thereto. Be it enacted by Parliament in the Forty-third Year of the Republic of India as follows:- CHAPTER I PRELIMINARY Short title and commencement 1. (1) This Act may be called the Foreign Trade (Development and Regulation) Act, 1992. (2) Sections 11 to 14 shall come into force at once and the remaining provisions of this Act shall be deemed to have come into force on the 19th day of June 1992. Definitions. 2. In this Act, unless the context otherwise requires:- (a) "Adjudicating Authority" means the authority specified in, or under, section 13; (b) "Appellate Authority" means the authority specified in , or under, sub-section (1) of section 15; (c) "conveyance" means any vehicle, vessel, aircraft or any other means of transport including any animal; (d) "Director General" means the Director General of Foreign Trade appointed under section 6; (e) "import" and "export" means respectively bringing into, or taking out of, India any goods by land. sea or air; (f) "Importer-exporter Code Number" means the Code Number granted under section 7; (g) "licence" means a licence to import or export and includes a customs clearance permit and any other permission...

Words: 11181 - Pages: 45

Premium Essay

Impact of Eu Regulations on Government Market

...Study of market: The impact of OECD & EU regulations on the Government IT market. A. Subject and scope of the study The initial Business Strategic Review (BSR) made by the Government (GOV) Business Community in 2010 has shown a lack of reusable solutions from one country to another in the Public Sector. Therefore we would like to investigate a new way to build up an international cooperation and to derive national IT needs from international regulations issued far in advance. The main focus of the study should be on the impact of European (EU) and of Organisation for Economic Co-operation and Development (OECD) directives and regulations on the European Member States (MS) in the area of Government-to-Government (G2G) collaboration between fiscal Administrations (typically Customs & Excises, but also VAT and more generally any Taxation department involved in fight against fraud or debt recollection at international level). Business-to-Government B2G exchange of information derived from such regulations, for instance between banks and their national fiscal Administration are also of interest since it can induce spin-off business for and enhance the synergy with the Private Sector. B. Objectives The objective is to detect national IT needs in fiscal area far in advance on base of international regulations issued a few years before in order : * to anticipate the Requests For Quotation (RFQ) * to amortize the non recurring cost of the developments...

Words: 603 - Pages: 3

Premium Essay

Two Wheeler Regulations

...INVESTMENTS AND TRADE No change in custom duty, excise duty reduced and EXIM policy modified Custom duty on two-wheelers has remained unchanged at 10.3 per cent from last few years. However, in the recent Interim Union Budget 2014-15, excise duty on twowheelers was reduced by 4 per cent from 12 per cent in 2013-14 to 8 per cent. Also, CKD definition changed in the Union Budget 2012-13 continued to affect only premium bike category which are priced above Rs 1 lakh. Various measures has been taken under new EXIM policy to in order to promote exports. Investment policy The Auto Policy (formulated in 2002) allows 100 per cent foreign direct investment (FDI) in the automobile industry through the automatic approval route. (The policy is in line with the commitments made by India to the WTO). Minimum capitalisation requirements have been abolished, in line with India's commitments to the World Trade Organisation (WTO). International companies can invest in India either by picking up a 100 per cent equity stake or by acquiring a share jointly with a domestic company, in the auto and auto ancillary segments. The policy aims to promote a globallycompetitive auto industry in India and develop the country as an international centre for sourcing auto components for manufacturing small cars, tractors and two-wheelers. Removal of quantitative restrictions In order to comply with the WTO agreement, quantitative restrictions on the import of new and used two-wheelers have been removed...

Words: 1544 - Pages: 7

Premium Essay

Strategic Business Plan

...plan for TAG Motorsports The economy may not be conducive to opening a new business however; the need for a local motorcycle manufacturer and repair business outweighs the economic outlook. TAG Motorsports will open with a vision, mission, and values that determine the strategic direction of the organization. A SWOTT analysis, balanced scorecard initiatives, communication plan, and monitor and control measures, as well as recommended actions for improved corporate citizenship are included. Mission of TAG Motorsports TAG Motorsports is a locally owned motorcycle manufacturer and repair business. It will manufacture custom motorcycles and trikes, as well as service all other manufacturers’ products. The mission statement for the business is “TAG Motorsports builds custom motorcycles and trikes, services and repairs all other manufacturers’ products, and treats their customers in an honest, transparent, and trusting environment”. This mission statement describes the firm’s product, market, and technological areas of emphasis, and it does so in a way that reflects the values and priorities of the firm’s strategic decision makers (Pearce II & Robinson, 2009). The vision of the company parallels the mission statement. Vision of TAG Motorsports The vision statement of TAG Motorsports clearly supports the organizations plans and goals. The vision statement for TAG Motorsports is to “Become the premier custom cycle and trike manufacturer in the West, by providing our customer with...

Words: 2344 - Pages: 10

Premium Essay

Task 5 Jet2 Wgu

...Task 5 CFO Presentation A1. Key Points The profitability of the Custom Snowboards Inc can be seen in the following areas: net sales, gross profits and net earnings. Net sales increased between years 12 and 13 by 3.21% and again between years 13 and 14 by 1.91%, as shown in the horizontal analysis line 10. The company has continued to grow its net sales for the past three years. Custom Snowboards Inc has the ability to continue increasing net sales. Gross profits have remained constant at 30.4%, as shown on the vertical analysis line 12, between years 12, 13, and 14. This demonstrates that the company has kept the margin consistent each year with the cost of goods sold which can be seen in the horizontal analysis lines 11 and 12. These two lines show that between years 12 and 13, the cost of goods sold increased at 3.21%, the same rate that the gross profit increased. And again between yeas 13 and 14, the gross profit increased the same as the cost of goods sold at 1.9%. Custom Snowboards Inc has not allowed the cost of overhead to rise faster than the sales increase. The net earnings of Custom Snowboards Inc have decreased over the last three years. Line 41 of the horizontal analysis shows a 14.42% decrease between years 12 and 13, and a 27.79% decrease between years 13 and 14. The decreases in net earnings have been mainly due to the increases in administrative salaries and executive compensations. As the company has grown, so has the need compensate administrative...

Words: 5206 - Pages: 21

Free Essay

International Legal & Ethical Issues

...country that you are involved in business. * What are the issues involved in resolving legal disputes in international transactions? Making a choice on which way to handle these transactions are vital, when dealing with international disputes. One choice is the Contracts for International Sale of Goods. This is not very effective because Canodre changed status and became part of the WTO. When one of the parties is not a signatory of this program, then the other party is more likely to use their own countries laws versus the set of internationally accepted base for international transactions. The other choice would be the Candorean Regulations for Technology Import Contracts, this is more applicable because of the trade of technology (Simulation: Addressing International Legal and Ethical Issues). The CRTIC is more relaxed on regulations for technology transfers and in place for a...

Words: 842 - Pages: 4

Premium Essay

Financial Analysis - Task 5 Wgu

...Custom Snowboards, Inc. Financial Analysis – Task 5 Slade Dietz Western Governors University Custom Snowboards, Inc. CFO Presentation Due to the growth of total sales and anticipated future growth of sales from Europe, Custom Snowboards, Inc. is considering expanding into the European market. Key points from the company’s income statement, the financial risks and the ability to repay any loan taken must all be considered. The following will summarize the current financial statements of Custom Snowboards, Inc. Key Points Six key points (line items) that could impact the banks decision for loan approval for Custom Snowboards, Inc. for the European expansion are: Profitability: * Net Sales – Net sales rose by .49% ($32,000) from Year 12 to Year 13; however, the company’s net sales declined in Year 14 by 3.40% (-$156,800) from Year 13. The Cost of Goods Sold (COGS) remained constant at 69.6% of the Net Sales in each year. This sales data is important to the banker due to the fact that, even with the decline in sales, the trend analysis shows the company does have an expectation of overall growth in net sales of 3.7% in Year 17 from Year 14. These higher sales will have a direct impact in driving profitability. * Operating Income – The Company did a good job in containing its selling expenses keeping them proportional to the net sales; however, they did not do a good job in managing the General and Admin Expenses from Year 13 to Year 14. Specifically with the...

Words: 5702 - Pages: 23

Premium Essay

Explore the Ups Website

...service has features such as billing information, account summary, address book, etc; and can be maintained online by the customer. • Shipping – The customer can create and start a shipment online, calculate the time and cost for the shipment, schedule pick-ups, and create returns and imports. • Tracking – This feature allows the customer to track packages and freights with services like Quantum view, UPS my choice, Flex global view and Void a shipment. • Freight – Services for freight are Critical Freight, Air Freight, Ocean Freight, LTL (Less then truckload) and Trucking (Full truckload), and UPS Cross border connect. • The website lets customers order supplies online. • UPS Communication via E-mail – The website has features like New product announcements/enhancements, promotions and offers, newsletters, and service updates/ regulatory changes. • Customer service – Customers will be able to contact to the UPS staff via Live chat, phone call, and other online support. They can also connect with UPS on Facebook and Twitter. • Locations – Customers can find various UPS locations on the website. Services for Small and Large Businesses are: • My UPS and UPS account – This service has features such as billing information, account summary, address book, etc; and can be maintained online by the customer. • UPS Billing center – Small businesses can view invoices and pay bills, prepare billing reports to monitor shipping expenses, and can also access the information...

Words: 1495 - Pages: 6

Free Essay

Mike

...Small Business Guarantee of Loans  * Tourism Development Loan Guarantee  Imports and Exports * Customs Duty Exemption: Reduce Rate Duty - Raw Materials and Supplies  Money, Duties, Taxes and Exemptions * Customs Duty Exemption for the importation of Commercial Printers  * Customs Duty Exemption for the importation of Equipment and Machinery  * Customs Duty Exemption for the importation of Material to be used in the renovation/maintenance of Historical Building  * Customs Duty Exemption for the importation of Materials and Supplies  Permits, Licences and Registration * Importation of Tabacco Products, Application for Registration  Real Property * Real Property Tax Exemption Application for Tax Concession  * Real Property, Assessment of  Social Welfare Services * Emergency Relief Guarantee Programme  Travel and Transportation * Customs Duty Exemption for the importation of a New Vehicle to be used within the transportation industry  eServices * Real Property Tax, Payment of  * Vendor Inquiry  There are many jobs that you can obtain in the Ministry of Finance but I will give you an example of three of these jobs along with their duties and the requirements needed to obtain these jobs. These jobs are: Financial Managers The duties for this job is that they must be knowledgeable about the rules and regulations governing their line of work. They must also...

Words: 595 - Pages: 3

Free Essay

Hbthbrhr

...Problems of the Russian agriculture Difficulties in the development of domestic agriculture have been and remain a consequence of underestimating the state's role in the formation of a national agricultural policy, the lack of the necessary logistical and financial support for the industry. This led to a skewed when domestic food in relation to the subsidized import was uncompetitive. It has become more expensive imported and widely displaced from the Russian market. Production of high-quality and productive agricultural machinery is also not well developed in Russia. Farmers choose the best and buy the imported tractors and seeders. Russia has also developed the production of high quality and productive agricultural machinery; farmers choose the best and buy the imported tractors and seeders. Is it possible to change the situation? It is already changed. Prospects for the development of agriculture in Russia A powerful impetus for renewing the country's economy, its improvement and promotion of economic development have become the priority national projects, including "Development of agriculture (agriculture)", which in a short time had to solve the most pressing problems of the village. In recognition of this country's agro-industrial complex national priority should be seen as a turning point for farmers to labor, agriculture, as a confirmation that it is one of the main sectors of the economy, ensuring the stability of the lives of citizens and the country's food security...

Words: 2837 - Pages: 12